የፊት ቆዳ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-07-11
የፊት ቆዳ
የፈላ ውሀ ቆዳን ያስረጃል እንዲሁም ይጎዳል።ምን ጊዜም ለብ ባለ ውሀ ብቻ ይታጠቡ በመጨረሻም በቀዝቃዛ ውሀ ይለቅለቁ ፣ሻወር ሲዎስዱ እጅግ በጣም በፈላ ውሀ ውስጥ መታጠብን አይዘንጉ።ከመጠን በላይ ፊትዎን አያኮሳትሩ ከመጠን በላይም ሳቅ አያብዙ ልክ ያለው ሳቅ እና መጠኑን የተከተለ ፈገግታ የደ...