ስለ አጠቃላይ ጤና
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-06-27
ስለ አጠቃላይ ጤና
ከእንቅልፍ እንደነቁ የሚጠራራት ልማድ ይኑርዎ ይህ የነርቭ ጅማቶች ከመቅፅበት ያነቃቃል።የደም ዝውውርን ያስተካክላል።የልብ ምትን ወደ ትክክለኛው ተግባር ያስገባል የአዕምሮ ንቃትን ይቀጥላል።ቀኑን ሙሉ ንቁ እና ቀልጣፈ ያደርጋል በሰውነትታችን ውስጥ የሚፈጠሩ ባክቴሪያዎች ጎጂ እና á...