ህይወት አድን ለሴቶች
Author: solomon
Date: 2025-07-03
ህይወት አድን ለሴቶች
እድሜያችሁ ለአካለ መጠን የደረሰ ሴቶች በየወቅቱ ቢያንስ በወር አንዴ የጡትችሁን ጤንነት ይዞታ እና ሁኔታ ይከታተሉ ትንሽም ቢሆን እብጠት ምልክቶች ካዩ ዛሬ ነገ ሳይሉ ወደ ህክምና ምርመራ ይሂዱ ግን ብዙ መደናገጥ አያስፈልግም።ይህም በመስታወት በማየት እና በእጅ ዳበሳ የሚከናወን ነው በመስታወት ሲመለከቱ የሁለቱን ጡት መጠን እኩል ወይም ተመጣጣኝ መሆኑን እና የይዘት ወይም የቅርፅ ለውጥ አለመኖሩን ያረጋግጡ ።የቆዳ ቀለም ለውጥ ካዩ ጠቃጠቆ ምልክቶች ከተመለከቱ እብጠት ወይንም የቅርፅ ለውጥ ቁስላትና የቆዳ መነፈረቅ የጡት ጫፍ መሰርጎድ የቆዳ መሰርጎድ ከተመለከቱ ወዲያውኑ ወደ ጤና ባለሞያ ይሂዱ በጡት ላይ እና ውስጥ ያለውን ማንኛውንም ለውጥ በጉልህ ለማየት ከፈለጉ እጅዋን ወደ ላይ ያድርጉና ይቃኙ ከላይ የተጠቀሱት ለውጦች ካዩ በተረጋጋ መንፈስ ሳይደናገጡ የጤና ምክር ያገኙ እንደዚሁም ከአንድ ወይም ከሁለቱም ጡት ጫፍ ፈሳሽ ይውጣ አይውጣ ይመልከቱ መግል ወይም ደም ወይም እዥ የሚባል ፈሳሽ ካዩ የህክምና ባለሞያ ያማክሩ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq