Latest Posts

ጎመን

ጎመን

ለኩላሊት መልካም ከሚባሉት የምግብ አይነቶች ጎራ ስንል ከምናገኛቸው አንዱ ጎመን ነው ።ጎመን በውስጡ በርካታ ለኩላሊት ጠቃሚ ማዕድናትና ቫይታሚኖች ይዟል።ከእነዚህ መካከል ቫይታሚን ኬ እና ሲ ቫይታሚን ቢ6 እና ፎሊክ አሲድ እንዲሁም ፈይቶ ኬሚካልስ ፍሪ ራዲካልስ የሚባሉትን መርዛማ የኩላሊት የማáŒ...

አሣ

አሣ

ለሰውነት ቀልጣፈ ተግባር ፕሮቲን አስፈላጊ መሆኑ አያጠያይቅም ስጋ በቀዳሚነት በሰዎች ዘንድ የሚነሳ ፕሮቲንም ቢሆንም አዘውትሮ ለፕሮቲን ይዘቱ በተጨማሪ በርካታ ጠቀሜታዎች የሚሰጠውን አሳን መመገብ ተመካሪ ነው በሳምንቱ ቢያንስ ሁለት ጊዜ አሳን መመገብ ፕሮቲን ብቻ ሳይሆን ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ለሰውነ...

አፕል

አፕል

ኩላሊት እና አፕል ወዳጆች ናቸው፣አንድ አፕል በቀን መውሰድ ሐኪምን ያርቃል የሚሉትን አባባል እውነትም በሳይንስ ሰለመረጋገጡ የተለያዩ ማስረጃ ጥናቶች ማምጣት ይቻላል።ከፍተኛ የአስር (ፈይበር) እና የሰውነት ህዋሳትን በተለያዩ ምክንያቶች መቆጣት እና መቁሰል የሚፈወሱ ውህዶች በውስጡ በመያዝ ለኩ...

ጨው

ጨው
የኩላሊትን ጤና በከፈ ከሚጉዱ ነገሮች መካከል አንዱ ከልክ ያለፈ ጨው ነው።ሰውነታችን በተፈጥሮ በየቀኑ 1.5 ያልበለጠ ጨው ያስፈልገዋል ከዚህ በብዙ መጠን ከበለጠ መውሰድ የአብዛኞቻችን ልምድ መሆኑ ኩላሊትን ከባድ ጉዳት ላይ እንደሚጥል በተለያዩ ጥናቶች ተጠንቷል። ብዙ መጠን ያለው ጨው በምንወስድበት áŒ...

የለስላሳ መጠጦች

የለስላሳ መጠጦች

ዛሬ ላይ ለስላሳ መጠጦች ከፈጣን ምግቦች ጋር ሳይለያዩ የሚበሉ ያህል ከምግቦች ጋር የግድ በሚመስል በብዛት እየተጠጡ ይገኛል።የኩላሊት ጤና ከሚያውኩ መጠጦች ዝርዝር እንደ ሆኑ በባለሞያዎች ቢነገርም በተለየም ወጣቶች ከፍተኛ ተጠቃሚ እንደሆኑ በማያቆርጡ የሚዲያ እና ቢልቦርድ ማስታወቅá‹...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories