የፊት ቆዳ
Author: solomon
Date: 2025-07-11
የፊት ቆዳ
የፈላ ውሀ ቆዳን ያስረጃል እንዲሁም ይጎዳል።ምን ጊዜም ለብ ባለ ውሀ ብቻ ይታጠቡ በመጨረሻም በቀዝቃዛ ውሀ ይለቅለቁ ፣ሻወር ሲዎስዱ እጅግ በጣም በፈላ ውሀ ውስጥ መታጠብን አይዘንጉ።ከመጠን በላይ ፊትዎን አያኮሳትሩ ከመጠን በላይም ሳቅ አያብዙ ልክ ያለው ሳቅ እና መጠኑን የተከተለ ፈገግታ የደም ዝውውርን በ20 ፐርሰት ይጨምሩ ሆርሞኖችም ያመነጫል ረዥም እድሜን ያስጎናፅፈል ማህበራዊ ህይወትን ያጠናክራል የፊትን ወጣት መልክ ያስጠብቃል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq