Latest Posts

ለድድ መድማት የሚሆኑ መድሀኒቶች

ለድድ መድማት የሚሆኑ መድሀኒቶች
🌴ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
*ድድ የሚደማው በቫይታሚን ሲ እጥረት በሚከሰት አስክቪ በሚባል በሽታ ነው ወይም በጥርስ ህመም ወይም በሌላ ምክንያት ሊከሰት ይችላል
የቫይታሚን ሲ እጥረት መሆኑ ከታወቀ ከፍተኛ የቫይታሚን ሲ ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ።
ለምሳሌ :- ዘይቱáŠ...

ብልትን መታጠን ጉዳት እንዳለው ባለሙያዎች አስጠነቀቁ

ብልትን መታጠን ጉዳት እንዳለው ባለሙያዎች አስጠነቀቁ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
አንዲት ካናዳዊት ሴት ብልቷን ለመታጠን ባደረገችው ሙከራ ራሷን ካቃጠለች በኋላ የማህፀን ሀኪሞች ብልትን መታጠን ሊያስከትሉ ስለሚችሉ አደጋዎች እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።
የ62 ዓመቷን ካናዳዊትን ተሞክሮ...

ደደሆ             ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ደደሆ
            ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

#በብዛት ደደሆ እተባለ የሚጠራው ተክል ብዙ የማያድግና የቁጥቋጦ አይነትነው ደደሆ ብዙ ቅጠልና ሀምራዊና ጥቁር ፍሬዎችንም ያፈራል ለመድሃትነትም ይውላል ፈውስ ሊያስገኚ ከሚችልባቸው በሽታዎች መካከልም ለአባላዘር በሽታ ለኮሶትል እንዲሁም ጨርሶ ባያጠፋውም የኪá...

የምድር እምቧይ

የምድር እምቧይ
       ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የምድር እምቧይ   የኪያር ዘመድ ነው።

- የምድር እምቧይ ቢጫው ፍሬ እንደ ሌላ ዱባ ዝርያ የበረሃ ቅል ትንሽ ይመስላል፤ እሱም ደግሞ አንዳንዴ «የምድር እምቧይ» ተብሏል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር፦

በመስክ ይታያል። በከፊል ደረቅ አየር ይገኛል።

...

*ጥቁር  አውጥለጨጓራ በሽታ ለምን

*ጥቁር  አውጥለጨጓራ በሽታ ለምን

            የጨጓራ አሲድ

#ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡

#ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡

#የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories