ሥጋ
Author: solomon
Date: 2025-07-07
ሥጋ
ሥጋ ከኩላሊት ፀሮች አንዱ ተብሎ ይነሳል መቼም ይህም ማንበብ ሳይጀምሩ ሰጋ ላይ ስዘምት ቅር ሳይልዎት አይቀርም ።
ኢትዩጲያን ለጥብሱም ለጥሬውም ስጋ ያላቸውን ፍቅር ያየ ስጋ ይቅርብዎት ብሎ መምከሩ ሳያስቸግር አይቀርም ነገር ግን ለዘላቂ ጤና ሲባል በሙሉ መተውም ባይሆን መጠኑን በእጅጉ መቀነስ አስፈላጊ መሆኑን የስነ ምግብ ባለሞያዎችም ሆኑ የኩላሊት ስፔሻሊቶች ይመክራሉ።በባለሞያዎች የተሰራ ጥናት እንዲሁም በአውሮፖ ጀርናል አፍ ኒውትርሽ ላይ የታተመ ምልከታ በሥጋ የበለፀጉ ምግቦችን የሚደረገው ሰዎች የኩላሊት ጠጠር መፈጠርን ያበረታታሉ።በኩላሊት የማጣራት ስራ ላይም ከፍተኛ ጫናን እንደሚፈጠሩ አመልክተነዋል በመሆኑም አብዛኛው ሰው ሆኖለት በየቀኑ ሥጋ የሚመገብ ሁኔታ ባይኖር በተገኘም ጊዜ ተመራጭ የምግብ አይነት ማድረጉ ለኩላሊት ጤና ሲባል ብቻ ሳይሆን ለአጠቃላይ የልብና የደም ቧንቧች ሰላም ሲባል ተመካሪ አይደለምና ይህን ማስተዋል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq