Latest News

የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ?

የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ? ሀኪምሰለሞን አዳሙ iframe width="791" height="445" src="https://www.youtube.com/embed/Afzp4sB63vU" frameborder="0" allow="accelerometer; autoplay; clipboard-write; encrypted-media; gyroscope; picture-in-picture" allowfullscreen> ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮች በደም አማካኝነት ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ ዘልቀው ገብተው ጤናችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ብርቱ ተጋድሎ የሚያደርግ የሰውነታችáŠ...

እንጥል ሲወርድ፣ሲያብጥ እና ሲቆስል እንዴት በቤት ውስጥ ማከም እንችላለን

ይህ ህመም በሕክምናው አጠራር tonsillitis ይሰኛል:: በቶንሲል ማንኛዉም ሰው ሊጠቃ ይችላል;; በአብዛኛው ግን ህፃናት ላይ ይስተዋላል:: የቶንሲል መንስኤዎች የተለያዩ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች ናቸው:: በብዛት መንስኤ ሆኖ የሚገኘው streptococcus ባክቴሪያ (strep.) ነው:: ከተለመዱ ምልክቶቹ መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ የጉሮሮ መቁሰል የእንጥል ዙሪያ መቅላት (ነጣ ካሉ ትንንሽ ነጠá‰...

አንገት ህመም። መንስኤው፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው

አንገታችን ከጀርባው የጀርባ አጥንት ሰረሰር የሚሄድበት ሲሆን በፊት በኩል ደግሞ የትንፋሽ ቧንቧ የሚያልፍበት የሰውነት አካል ነው። ከዛ ውጪ የአንገት ጡንቻ፣ የደም ቧንቧ እና ህብለሰርሰር የያዘ ለስላሳ የሰውነት ክፍል ነው። በተደጋጋሚ የሚፈጠሩት የአንገት ህመም አይነቶች ጤናችንን ስጋት ውስጥ የማይከቱ ሲሆን አልፎ አልፎ የሚከሰቱት ህመሞች ግን የከባድ ህመም áˆ...

About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories

Most Read