በጊጥ የተነደፈ ክፍል ሁለት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-11-14
በጊጥ የተነደፈ ክፍል ሁለት
ለምሳሌ የክፍልፋዩ ብዛት ዘጠኝ ቢደርስ ተጠቂው ለግማሽ ቀን ራሱን ሊስት ይችላል።ጊንጥ ስትናደፍ ወዲያውኑ ፈለጐ ምን አይነት እንደሆነ ለይቶ ማየት ለታካሚው መደረግ ስለሚገባው ነገር አስቀድሞ መዘጋጀት ይጠቅማል።
ጊንጥ ስትነድፍ እቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ነገሮች ፦ወዲያá...