ዳፍንት ምንድንነው?
Author: Hakim Solomon
Date: 2021-03-02
የዳፍንት ችግር አንድ ሰው በምሽት ወይንም ብርሀን ባነሰበት ቦታ ላይ በበቂ ሁኔታ ማየት በሚሳነው ጊዜ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ የሚጠቀሱ ምክንያቶች አሉ እነሱም እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡
መንስኤዎች
• ከርቀት የማየት ችግር ካለ
• ግላኮማ
• የስኳር በሽታ
• የቫይታሚን ኤ እጥረት
ምልክቶቹም
• ራስ ምታት
• የአይን ህመም
• ማቅለሽለሽ
• ማስመለስ
• የእይታ መደብዘዝ
• የብርሀን ፍራቻ
• ከርቀት የማየት ችግር
መከላከያ መንገዶች
በእርግጥ የመከላከያ መንገዶቹ እንደየመንስኤያቸው ቢለያይም በዋነኛነት ግን የቫይታሚን ኤ እጥረትን መከላከል አይነተኛ መፍትሄ በመሆኑ እንደእንቁላል፣ ጥራጥሬ፣ ወተት፣ ብርቱካን እንዲሁም ጎመንን መመገብ ከዚህ ችግር ይታደጋል፡፡
በቤት ውስጥ እንዴት እናክመው
የምስርች አበባ ቀንበጡን ፣ የአጠጥ ቅጠል፣ የቆቅ ክንፍ ፣ የሀምሌ ቁልጭ ስር እና የቆቆባ ስር እና ቅጠል ከውሃ ጋር በአንድ ላይ በማፍላት ማታ ማታ ከመተኛቶዎ በፊት አንድ ጠብታ ማድረግ ፡፡
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት!
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736