ህይወት አድን ለሴቶች ክፍል ሁለት

በጀርባዎ ይተኙ ና ሁለቱንም ጡትዎን ከስር መስራቱ ጀምሮ ጫን ጫን እያደረጉ ውስጡን አገላብጠው ይዳብሱ የጡንቻ ጉልበት ማብዛት አያስፈልግም በግራ እጅዎ ቀኝ ጡትዎን በቀኝ እጅዎ ግራ ጡትዎን ረጋ ብለው ሀይል ሳያበዙ በዝግታ ይፈትሹ በእጅዎ ጫን ጫን እያሉ የሰርክል(ክብ) ቅርፅ እንቅስቃሴን ተከትለው ከላይ ወደ ታች ከጎን ወደ ጎን ያለው የጡትዎን ክፍል ያድርሱ ተቀምጠው ወይንም ቆመው ከላይ እንደተገለፀው በእጅ ዳበሳ የጡት ምርምራውን ይቀጥሉ።
ማንኛውም የይዘት የቀለም እብጠት ለውጥ ካዩ በመጀመሪያ አይደናገጡ ፍፁም ይረጋጉ የጤና ባለሞያን ምክር ያግኙ ግኝትዎ ግን በጭራሽ ደብቀው አይያዙ መደበቅ የከፋ አደጋ አለው ይልቁንም ቀላሉ ችግር ጊዜ ከተሰጠው እና ከተሸሸገ አደጋው በቀላሉ ስለማይመለስ የጤና ባለሞያን ምክር ማግኘቱ ግድ ይላል ሴቶች በየአመቱ አንድ ጊዜ የማህፀን በር ጫፍ ምርመራ ያድርጉ ይህ ምርመራ ፓስሚር ይባላል።የማህፀን በር ጫፍ ካንር በየአመቱ 200,000 ሴቶች ለሞት ይዳርጋል።ይህንን ለመከላከል አንዱና ቀላሉ ዘዴ አመታዊ ምርመራ ማድረግ ነው ምርመራው በጣም ቀላል እና ወጪው አስተኛ ሰለሆነ በቀላሉ ከዚህ በሽታ ሰዎችን መታደግ ይቻላል።ከሰዎች ጋር ጤናማ ግንኙነቶች እና ጤናማ ያልሆኑ ለውድቀት የሚያደርጉ ጎደኝነት ፈጥነው ያስወግዱ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq