አልኮል መጠጦች
Author: solomon
Date: 2025-07-09
አልኮል መጠጦች
አልኮል መጠጦች ባይወሰዱ
መቼም ምክር ለሰጪው ቀላል ነው ሳትሉ አቀሩም።አዎን አልኮል የደረሰበት አትደረሱ የሚል የባለሞያ ምክርን በተደጋጋሚ የሚነገራቸው ሰዎች በርካታ ናቸው አዎን አልኮል ለኩላሊት ተመካሪይ መጠጥ አይደለም ተደጋጋሚ የአልኮል መጠጥ የኩላሊት የሆርሞን ቁጥጥር ሰርአት በማዛባት የአሲድ ቤዝ ምጣኔ ያበላሻል የኩላሊታቸው ጉዳት ሰነት ውስጥ ያለ ህሙማን ብዙ ጊዜ ከሚሰጣቸው ምክሮች መካከል ዋናው አልኮልን እንቀስ ቢችሉ ደግሞ እርግፍ አድርገው እንዲተው መሆኑ መነሻው ይህ አልኮል መጠጦች መጥፎ ተፅዕኖ ነው።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq