የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ?
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-03-02
የጉበት ስብ በሽታ ምንድን ነው ?መከላከያውስ?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪምሰለሞን አዳሙ
ጉበት መርዛማ ንጥረ ነገሮች በደም አማካኝነት ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ ዘልቀው ገብተው ጤናችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ብርቱ ተጋድሎ የሚያደርግ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ በምንመገባቸው ምግá‰...