የፀሐይ ጨረር
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-08-25
የፀሐይ ጨረር
በሞቅታማ ወር ከፀሐይ ጨረር ራስዎን ይከላከሉ ።በተለይ ከቀኑ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 10 ድረስ ባለው ጊዜ ብዙም አይውጡ የግድ የስራው ፀባይ የሚያስገድድ ከሆነ ባይጠማዋት እንኳን ትንሽ ትንሽ ውሀ ይጠጡ ወይም ጁስ ይጠቀሙ ለሰውነታችን ጤና ወሳኝነት አለው።
ለሞቃታማ የአየር ፀባይ ቀለል ያለ ያልá...