የፀሐይ ጨረር
Author: solomon
Date: 2025-08-25
የፀሐይ ጨረር
በሞቅታማ ወር ከፀሐይ ጨረር ራስዎን ይከላከሉ ።በተለይ ከቀኑ 6 ሰአት እስከ ምሽቱ 10 ድረስ ባለው ጊዜ ብዙም አይውጡ የግድ የስራው ፀባይ የሚያስገድድ ከሆነ ባይጠማዋት እንኳን ትንሽ ትንሽ ውሀ ይጠጡ ወይም ጁስ ይጠቀሙ ለሰውነታችን ጤና ወሳኝነት አለው።
ለሞቃታማ የአየር ፀባይ ቀለል ያለ ያልተደራረበ ልብስ መልበስ ይመረጣል በቀን ቢያንስ አንድ ቢቻል ሁለቴ ጊዜ ሻወር መውሰድ እንዲሁም ፀሀይ ጨረር የሚበዛበት አካባቢ ሲገኙ የሶላር መነፅሮች መጠቀም አይኖቻችን በጨረር ምክንኒያት ከመጉዳት ይጠብቁችዋል።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq