ጤነኛ አመጋገብ ለጤነኛ ሂወት

አትክልትና ፍራፍሬን ያዘውትሩ በስኳርነት ጣፈጭነት ያላቸውን ምግቦችን ይቀንሱ በፈብሪካ የተመረቱ ምግቦች ሲጠቀሙ በተቻለ መጠን በብልሀት ይሁን በቀን ቢያንስ ለ 30 ደቂቃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከልብ ህመም ፣የደም ግፊት ፣ስኳር እና ሌሎችም ህመሞችን ይታደጉ።የአልኮል ሱስ ካለቦት በአካል ብቃት እንቀስቃሴ መተካት ይችላሉ።ስለዚህ በአልኮል መንደር ተጠመድው ከሆነ ወደ ስፖርት መንደር እግርዎን ያዘውትሩ አንዱ መፍትሔ ይህ ነው።


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq