የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 3)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-10-13
የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 3)
ሰውነታችን የደም መርጋት ችግር ካለበት ቀይ ሽንት ሊከሰት ይችላል።
አንዳንድ መድሀኒቶች በተለይ የደም መርጋትን ለመከላከል ወይም ለማከም የሚሰጡ መድሀኒቶች ለምሳሌ አስፕሪን ዋርፋሪን ያለአግባብ ከወሰድን የጉንዮሽ ጉዳት አስከትለውብን ደም የቀላቀለ ቀይ ሽንት ልሸና እáŠ...