ለአእምሮ ጤና ቅድሚያ ይስጡ
Author: solomon
Date: 2025-08-20
ለአእምሮ ጤና ቅድሚያ ይስጡ
ከአከባቢው ወጣ ብለው የመናፈስ ልምድ ይኑርዎት።የአዕምሮውን ብቃት እና ግንዛቤ እና የማስታወስ ችሎታዎ ይጨምራል ራስዎን ደስተኛ ለማድረግ ምንጊዜም ጥረት ያድርጉ ይህ ደግሞ ከበሽታ የመከላከል አቅምን ያዳብራል ጤናማና ረጅም እድሜን ያጎናፅፈል,የአዕምሮአዊ ጤንነት በእጅጉ የሚሹ ከሆነ የጥፈተኝነት ስሜትን ከውስጥዎ ያስወግዱ ጎጂነት የሌላቸውን የአማራጭ የህክምና ጥበቦችን ይጠቀሙ ።
በተለይ ዮጋ መስራት አእምሮንም አካልንም እረጅም እድሜ እና ጤና ያጎናፅፈል። የአእምሮን ጤና ለመጠበቅ ጎጂነት የሌላቸው የህክምና አማራጮችን መጠቀም በተለይ ዮጋ መስራት አእምሮንም አካልንም ብቁ እና ጤናማ ያደረጋል ።ስለ ጤንነቶዎ ጥንቃቄ ያድርጉ ይህንንም ሲያደርጉ ጤናማ ለመሆን እንጂ በሽተኛ መሆንን ማሰብ ተገቢ አደለም ምንጊዜም ጤናማ ለመሆን ይጣሩ እንጂ እታመማለሁ ብለው በስተት አይሸበሩ ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq