ጭንቀት እና የጤና ጉዳቶቹ

ምግብ መጠጥ ስራ እንቅልፍ እረፍት መዝናናት ሁሉም አስፈላጊ ናቸው።ግን ሁሉም በልክ መሆን አለበት።ምግብ መጠጥ ስራ እንቅልፍ እረፍት መዝናናት ከልክ ሲያልፍ የራሱን ችግር ይዞ እንደሚመጣ መታወቅ አለበት ስለ ህይወት መጨነቅ አስፈላጊ ነው።ጭንቀት ሲበዛ ግን ጉዳት አለው ያለጭንቀት መኖር ግዴለሽነት ነው ጤናማ ጭንቀት ሊኖር ግድ ይላል። ከልኩ ያለፈ ጭንቀት ግን ኑሮን ጤናንም ማህበራዊ እና ቤተሰባዊ ህይወትንም ይጎዳል ።እናም ሁሉም ነገር በልኩ ይሁን በየደቂቃው በየሰአቱ በየእየለቱ ትኩሮቶን እና አዕምሮን የማሰባሰብ ልማድ ይኑሮዎ አዕምሮን መሰብሰብ አይን ከመሰብሰብ እና አጠቃላይ ትኩረትን ከውጭ አለም ወደ ውስጣዊ አቅጣጫ ከመመለስ እና አጠቃላይ ትኩረትን ከውጭ አለም ወደ ውስጣዊ አቅጣጫ ከመመለስ ይጀምራል።

በቀን ቢያንስ ለ 15 ደቂቃ በጥልቅ ትኩረት ውስጥ ሆነው በጥሞና ያሰላስሉ። ይህ በእየለቱ የሚያደርጉት ከሆነ ከፍተኛ የአዕምሮ ብቃት ይኖረዎታል ወደ ስነልቦናዊ እና መንፈሳዊ ልዕልና ይወስድውታል ከራስዎ ጋር የመነጋገር ልምድም ያካብቱ ትኩረትዎን ለይተው በጣም አስፈላጊ ነገሮች ላይ ብቻ ያነጣጥሩ ይህ አዕምሮን ያሰባስባል።የማስታወስ ችሎታን ያዳብራል ወደ ልዕልናም ያመራል።በተፈጥሮም የተሰጥዎትን እና በጥረት ነገር ብቻ አሜን ብለው ይቀበሉ።ስለሌሎች እና ስለማያገኙት ነገር ብቻ አሜን ብለው ይቀበሉ።በጭራሽ አይጨነቁ ይህ ማህበራዊ ጤናማነት ያመጣል።


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq