እፅዋትን በጥሬ የመጠቀም ጥቅሞች

የተፈጥሮ ምግቦችን ያዘውትሩ ለምሳሌ በጣም ልም ከሆነ ዱቄት ከተሰሩ ይልቅ ካልተፈቱ ገብስ እና ስንዴ የተሰራ ዳቦ የተሻለ ጠቀሜታ አለው።በሌላ አገላለፅ ሰዎች በተለይ ለአንጀት ካንሰር የሚጋለጡት እጅግ በጣም ልም ከሆነ ምግብ ስለሚያዘውትሩ ነው።በኑሮዎ የአትክልት የመትከልና የመንከባከብ ልማድ ይኑርዎ በወሩ ቢያንስ አንድ ቀን ያልተቀቀል ጥሬ ምግብ መመገብ በሰውነት ውስጥ የተከማቸ መርዛማ ነገሮችን ያስወግዳል ጥሬ ካሮት ጥሬ ጎመን ጥሬ ባቄላ ጥሬ አተር ጥሬ ቃርያ ወዘት እጅግ በጣም ከፍተኛ ጠቀሜታነት አላቸው።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq