Latest Posts

ዝንጅብል ለምግብ አለመፈጨት

ዝንጅብል ለምግብ አለመፈጨት

አንድ ራስ ዝንጅብል ወስደው ይፍጩ ይህንን ከሎሚ ውሀ ጋር አኝከው ይዋጡ።ፈጣን እፎይታን ያገኛሉ።እንዲሁም 1 ማንኪያ የእርድ ዱቄት ከአንድ ብርጭቆ ትኩስ ሻይ ጋር አዋህደው ይውሰዱ ።ይህ በተለይ ለረጅም ጊዜ ለቆየ ተቅማጥ በሽታ በቀን ሶስት ጊዜ ይታዘዛል።የዕርድ ዱቄት ሻይ በá‰...

ዝንጅብል

ዝንጅብል ለተቅማጥ

ግማሽ የሻይ ማንኪያ ልንቁጥ ዝንጅብል በግማሽ ብርጭቆ የፈላ ውሀ ውስጥ አማስሎ በቀን ከ 3- 5 መጠጣቱ ተቅማጥን ለመግታት ይረዳል ።ይህንን አድርገው ካልተሻሎት በፍጥነት ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጉራ ይበሉ።

ዝንጅብል ለሽባነት(ኘራሊሲስ)
ጥቁር ሽምብራንና ጥቂት የዝንጅብል ዱá‰...

ዝንጅብል ለሆድ ዕቃ

ዝንጅብል ለሆድ ዕቃ

ዝንጅብል ለሆድ ዕቃ ችግሮች
ትኩስ የዝንጅብል ቁራጭ ሎሚ እና ማር በኩል መጠን ደባልቀው ጠዋት በባዶ ሆድ 1 የሾርባ ማንኪያ መመገብ ምግቡን ለማንሸራሸር ፣የምግብ አምሮቶን ከፍ ለማድረግ ፣የደም ዝውውርን ለማቀላጠፍ ይረዳል ።አንድ የሻይ ማንኪያ ትኩስ የዝንጅብል ልቁጥ ለምለም የድንá‰...

ዝንጅብል ለሳል

ዝንጅብል ለሳል

ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት በእኩል መጠን በአንድነት በመውቀጥ በውሀ ከበጠበጡ በሀላ በቀን ሶስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ መጠጣቱ ሳልን ለመግታት አክታን ለማሶገድ የአየር ቧንቧን ለመክፈት ከአስም ህመም እፎይታን ለመጎናፀፍ ይረዳል። ትኩስ ፍሬሽ ዝንጅብልን ወቅጦ መለጥለጥ እኩል መጠን ካáˆ...

ሞሽን ሲክነስ እና ዝንጅብል ክፍል 3

ሞሽን ሲክነስ እና ዝንጅብል ክፍል 3

በመኪና መስኮት ጎን አይመልከቱ ቢቻል ፊቶን ተሸፋፍነው ይተኙ ወይም ቀጥታ ፊት ለፊት በሩቅ ያለ ነገር አሻግረው ይመልከቱ ከጉዞ በፊት ምንም ምግብ አይውሰዱ ይልቁንም ብዙ ውሀ ይጠጡ በጉዞ ላይ ሎሚ እና ዝንጅብል ይምጠጡ።ቆሎ መቆርጠመም የሀሳቦን አቅጣጫ ስለሚያስቀይር á�...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories