ሞሽን ሲክነስ እና ዝንጅብል ክፍል 3

በመኪና መስኮት ጎን አይመልከቱ ቢቻል ፊቶን ተሸፋፍነው ይተኙ ወይም ቀጥታ ፊት ለፊት በሩቅ ያለ ነገር አሻግረው ይመልከቱ ከጉዞ በፊት ምንም ምግብ አይውሰዱ ይልቁንም ብዙ ውሀ ይጠጡ በጉዞ ላይ ሎሚ እና ዝንጅብል ይምጠጡ።ቆሎ መቆርጠመም የሀሳቦን አቅጣጫ ስለሚያስቀይር ፍቱን ነው።ልዩ ልዩ የአእምሮ ማረጋጊያ እና ማረሻሻዎችን ይጠቀሙ።

ለምሳሌ ሙዚቃ በጥሞና ማዳመጥ የትውከት ስሜቱን ያረሳሳል።በቂ አየር በመኪና ውስጥ ማስገባት ጥቅም አለው አሮማቴራፒ ማለት ም መልካም መአዛ የማሽተት ህክምና ጥቅም አለው ለዚህም ሎሚ ዝንጅብል እና ቀረፋ አዝመሪኖ እንዲዚሁ የአእምሮ ትኩረትን አንድ ነጥብ ላይ ያሰባስባሉ።ፐሪካርድ ሲክነስ (ፔ ሪ) የተባለውን የእጅ አንባር ማእከላዊ ቦታ በጣት ጫን አድርጎ ለረጅም ደቂቃ መያዝ የትውከት ስሜት በቁጥጥር ስር ይውላል።ፔሪ የተባለው የሰውነት ክፍልም በሌላ አጠራሩ ጌጉአም ተብለው ይታወቃል ።ይህንን አድርገው መፍትሔ ካላገኙ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ ይበሉ።ሌሎች መፍትሔዎች ከኛ ያገኛሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq