ዝንጅብል ለሳል
Author: solomon
Date: 2026-01-27
ዝንጅብል ለሳል
ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት በእኩል መጠን በአንድነት በመውቀጥ በውሀ ከበጠበጡ በሀላ በቀን ሶስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ መጠጣቱ ሳልን ለመግታት አክታን ለማሶገድ የአየር ቧንቧን ለመክፈት ከአስም ህመም እፎይታን ለመጎናፀፍ ይረዳል። ትኩስ ፍሬሽ ዝንጅብልን ወቅጦ መለጥለጥ እኩል መጠን ካለው ንፁህ ማር ጋር መደባለቅ በቀን ሶስት ጊዜ አንድ የሻይ ማንኪያ መውሰድ ሳንባን ከልጋግ ለማፅዳት ሳልን ለማስታገስ ከአስም ህመም እፎይታን ለመላበስ ይረዳል።
የዝንጅብል ሻይ ውስጥ ማር መጨመር በቀን 3 ጊዜ ለጥቂት ቀናት መጠጣት ጉንፋን፣ሳል፣አስምን ለማስታገስ ይጠቅማል። 10 ግራም ዝንጅብል እና 100 ግራም ቁንዶ በርበሬ ዱቄቱን ቀላቅለው ከዚያም በጥቂት ማር ይውሰዱ ቀጥለው ዝንጅብል 10 ቦታ ከፍለው እንደ ኪኒን ያድበልብሉ በቀን ከ4-6 ጊዜ እንደ ከረሜላ አላምጠው ይዋጡ
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna
Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq