Latest Posts

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች ክፍል ሁለት

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች ክፍል ሁለት

እርድ ረጅም እድሜን ያጎናፅፋል፣ወጣትነትን ያስጠብቃል እርጅናን ያዘገያል ከእድሜ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮችን በእጅጉ ይቀንሳል።ወይም እድሜ ጠገብ ህይወትን ከጤናማነት ጋር ያጎናፅፋል።በአየር በውሀ በምግብ በጨረር በኬሚካል በጭስ በመርዝ መልክ ሳናውቀው ሆá...

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች

እርድ እና ተአምራዊ ጥቅሞች

ከርከሜን ሎንጋ (እርድ) በአስደናቂ ሁኔታ ካንሰርን ጭምር እንደሚከላከልና አንዳንዴም እንደሚፈውስ በሳይንስ ተረጋግጥዋል።ሲስቲክ ፋብሮኪስን ጨምሮ መድሀኒት ለተሰጣቸው የልብ የደም ስር የሳንባ የነርቭንና አንጏል በሽታዎች ፍቱን መከላከያ ሲሆን ከዚያ አለፍ ሲል በዚህ በሽታ ...

እርድ ክፍል 2

እርድ ክፍል 2

በገበያ ውስጥ እንደዋዛ ተዘርግቶ ሲታይ ከምግብ ቅመምነት ያለፈ ፋይዳ ያለው የማይመስለን ብዙዎቻችን ምናልባት የቤት አስቤዛ ለመግዛት ወደዚያው ጎራ ያሉ ሴት እህቶቻችን፣እናቶቻችን እንጂ ሌሎች ቁም ነገር ብለው ትኩረትም አይሰጥቱም በቤት ውስጥም ቢሆን ከማዕድ ቤት ወይም ኩሽና ያለፈየክብር...

እርድ (ከርከሚን ሎን )

እርድ (ከርከሚን ሎን )

ያልተዘመረለት ሀይል መድሀኒት በጥንታዊ የቻይናና ህንድ የህክምና ጥበባት ማለትም በኢዩርቬዳ ሰዲያ ሜድስ ትራዲሽናል ቻኒስ ሜድስን እና ዮናኒ ጥበባት ውስጥ አንድ የመድሀኒት መቀመሚያ የንጥረ እርድ ነው ።ህንዶችም፣ ቻይናዎችም ፣ቬትናሞችም አገር በቀል መነሻው ላይ የይገባኛል ውዝáŒ...

ማሳሰቢያ

ማሳሰቢያ

ዝንጅብል በናና በሙቀት ወራት የሰውነትን ሙቀት ከፍ ያደርጋል።በነዚህ ወቅቶች የዝንጅብል አጠቃቀም መጠነኛ መሆን አለበት።የዝጅብል ማርከሻው ማር ነው ።ዝንጅብል አፈር ውስጥ በመቅበር በየቀኑ ላዩ ላይ ውሀ ማርከፍከፍ እና ትኩስ ፍሬሽ እንደሆነ ለወራት ማቆየት ይቻላል።በተጨማሪም ለበርካታ በáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories