ዝንጅብል ክፍል 3
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-01-15
ዝንጅብል ክፍል 3
ቅደም ተከተሉም
አያሬግዥያ ነርቮሳ ያለበት ሰው እንደ ፈሳሽ በተከታይ ለ5 ቀናት የቡርቱካን ጁስ እና ውሀ እንዲወስድ ይደረጋል በዚህን ጊዜ ከሌላ ምግቦች በመታቀብ እንደ ምግብ የካሮት ጁስ በማር ብቻ በመውሰድ ሰውነቱን ድካም እንዳይሰማው መርዳት ይቻላል።ስለዚህ ምግቡ ቁርስ የካሮት ጁስ á‰...