ዝንጅብል ለተቅማጥ

ግማሽ የሻይ ማንኪያ ልንቁጥ ዝንጅብል በግማሽ ብርጭቆ የፈላ ውሀ ውስጥ አማስሎ በቀን ከ 3- 5 መጠጣቱ ተቅማጥን ለመግታት ይረዳል ።ይህንን አድርገው ካልተሻሎት በፍጥነት ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጉራ ይበሉ።

ዝንጅብል ለሽባነት(ኘራሊሲስ)
ጥቁር ሽምብራንና ጥቂት የዝንጅብል ዱቄት በአንድ ሊትር ውሀ ቀላቅለው ፈሳሹን ብቻ በቀን አራት ጊዜ አንዳንድ ብርጭቆ መጠጣት ትንሽ ለውጥ ያመጣል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq