Latest Posts

ስኳር ምንድነው ክፍል ሶስት

ስኳር ምንድነው ክፍል ሶስት

አማራጭ የስኳር መገኛ እንፈልግ።በዓለም ላይ ከዚህ ከለመድነው  የሸንኮራ አገዳ ስኳር እና ማር የበለጠ የሚጣፍው የዓለም  በረከታቸው ብዙ አሉ ኢትዮጲያን በቆላ በወይና ደጋ በደጋ ወይም በቀዝቃማ ተራራ ምድር  ሁሉ እነዚህን የስኳር መገኛ የሆኑ ተክሎች  ብናለማ እድል በእጃችን áŠ...

ስኳር ምንድነው ክፍል አንድ

ስኳር ምንድነው ክፍል አንድ

ስኳር እራሱ ምንድነው ሁሉም ስኳር መቀነስ ወይም አለመጠቀም ነው
ካርቦሐይድሪት ሆነው በተፈጥሮ በብዙ  ምግብ ውስጥ የሚገኙ  ናቸው ዋናው የስነ ምግብ ጥቅማቸው ( main nutrition value)
ሐይል  ሰጪ ናቸው እንደ ማር ጣፈጭ የሆኑ ብዙ ፍራፍሬዎች አሉ ነገር ግን በሱኩሮስ በተለምዶ ስኳር በተá...

ስለ ትኩሳት

ስለ ትኩሳት

የቤት ውስጥ ህክምና
የሸነት ቅርፊት ወቅጦ በለጋ ቅቤ ወይም በወተት ለውሶ እሩብ ማንኪያ የሚሆን አምስት ቀን በማር መዋጥ።

ስለ ትውከት እና ማቅለሽለሽ

የቤት ውስጥ ህክምና
1)ጦስኝ አፍልቶ ደጋግሞ መጠጣት ወይም የሮማን ቅርፊት ወይም ሆምጣጤ የሮማን ፍሬ መመገብ።

2)የምድር እንቧይ ስር በá...

በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት

በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት

የስረይ ህመም ካለ መጠንቀቅ የተነሣ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ይመጣሉ እነዚህም በአይን የሚታዩና የማይታዩ ደቃቅ ፍጥረቶች ለምሳሌ ሸረሪት ፣የእበትና ወርቃማ ዝንብ የመሰሉና ለአይን የማይታዩ ተባዮች ክፍት በሆነ ምግብና መጠጥ ላይ እንቁላላቸውን ይጥሉና ለእንቁላላቸው á‹...

ፓይትሪም

ፓይትሪም

ፓይትሪም አበቃቀሉ አጠር ያለ ሲሆን በጣም ነጭ አበባ ያብባል አገር በቀል አይደለም በደጋ አካባቢ ይመቸዋል።ፓይሪትም ዘሩን ችግኝ በማፍላት ወይም ከጐኑ ነቅሎ በመውጣት ማራባት ይቻላል ።
አበባው ለመድሐኒትነት ሲፈለግ አፍራቶ ሲደረስ በሗላ ይፈጫል ወይም ይወቀጣል ታሽጎ ይቀመጣል ይህ ዱቄት በá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories