ስለ ትኩሳት

የቤት ውስጥ ህክምና
የሸነት ቅርፊት ወቅጦ በለጋ ቅቤ ወይም በወተት ለውሶ እሩብ ማንኪያ የሚሆን አምስት ቀን በማር መዋጥ።

ስለ ትውከት እና ማቅለሽለሽ

የቤት ውስጥ ህክምና
1)ጦስኝ አፍልቶ ደጋግሞ መጠጣት ወይም የሮማን ቅርፊት ወይም ሆምጣጤ የሮማን ፍሬ መመገብ።

2)የምድር እንቧይ ስር በአጏት ቀቅሎ መጠጣት ወይም የዘቢብ ጭማቂ ከአቱች ቅጠል ጋር መጠጣት።

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna