ስኳር ምንድነው ክፍል ሶስት

አማራጭ የስኳር መገኛ እንፈልግ።በዓለም ላይ ከዚህ ከለመድነው  የሸንኮራ አገዳ ስኳር እና ማር የበለጠ የሚጣፍው የዓለም  በረከታቸው ብዙ አሉ ኢትዮጲያን በቆላ በወይና ደጋ በደጋ ወይም በቀዝቃማ ተራራ ምድር  ሁሉ እነዚህን የስኳር መገኛ የሆኑ ተክሎች  ብናለማ እድል በእጃችን ናት በደጃችን ብናለማ ለቅመን በቤታችን እንጠቀማለን በሰፊው ገበያ  እናቀርባል።
ለምሳሌ በእኛ አገር የሌሎች እና በለሙ ጠቃሚ የሆኑቱን ስኳር  ስር  sugar beet
እስቲቢያ (ስኳር ቅጠል) በአገራችን ከሚገኙ ጣፈች ተክሎች ውስጥ እስቲቭያ ገቅ መገኛው ላቲን አሜርካ ሲሆን የስኳር ተክል ነው በተለይም  ኘራጏልይ ውስጥ ለብዙ ዘመናት ጠቀሜታ እንደሰጠ እንዲሁም በቬትናም፣ብራዚል ፣ህንድ ፣አርጀንቲና  እና ኮሎምቢያ በብዛት የመረታል።ለማደግ ደጋ አከባቢ ለም አፈር እና በቂ እርጥበት ይፈልጋል አበቃቀሉ ቅጠላማ ሆኖ አንዴ ከያዘ ጥቅሙ እየየሰጥ ለብ  አመታት ያቆያል።ሁለመናው ነው ቅጠሉ ስኳርን አጅቦ ለማጣፈጭነት ያገለግላል።በተፈጥሮው ስኳር ከቅጠሉ ተጣርቶ የሚመረተው እስቲቪያ ሳይድ ከስኳር ማለትም ከሱኩሮስ 250 ጊዜ ይበልጥ ጥፍጥና አለው።

እኛ  በተፈጥሮ ያለውን ቅጠል ለተጠቃሚነት ስንፈልግ ከሻይ ወይም ሌሎች እንደ ሻይ ቅጠል ከወተት ከእፅዋት ሻይ ከሚገለግሉ ዱቄት ጨምረን ማጣፈጥ እንችላለን።ሙሉ በሙሉ እስቲቪያ መጠቀም ወይም ስኳርን በግማሽ ቀንሶ  የእስቲቪያ ቅጠል መጠቀም ይቻላል።ወንዶገነት እርሻ ምርምር እና ደቡብ ኢትዮጲያ አርባምንጭ ጨንቻ ወረዳ ውስጥ በቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በሚደገፈው የልማት ኘሮግራም ውስጥ ችግኝ ጣቢያ እና የጏሮ ልማት በሚሰሩት ዘንድም ታገኛለችሁ።የህን ምክርም በትክክል ብትጠቀሙ ታተርፈላችሁ።

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር  ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna