ፓይትሪም
Author: solomon
Date: 2025-04-21
ፓይትሪም
ፓይትሪም አበቃቀሉ አጠር ያለ ሲሆን በጣም ነጭ አበባ ያብባል አገር በቀል አይደለም በደጋ አካባቢ ይመቸዋል።ፓይሪትም ዘሩን ችግኝ በማፍላት ወይም ከጐኑ ነቅሎ በመውጣት ማራባት ይቻላል ።
አበባው ለመድሐኒትነት ሲፈለግ አፍራቶ ሲደረስ በሗላ ይፈጫል ወይም ይወቀጣል ታሽጎ ይቀመጣል ይህ ዱቄት በመነስነስ ወይም በጥብጦ በመርጨት ይጠቅማል ከእህል ጋር አሽት በማስቀመጥ እህሉ እንዳነቀዝ ያደርጋል ለነቀዝ መከላከያ ይሆናል እቤት ወስጥ በመርጨት ደግሞ የቤት ውስጥ ተባይ እና ተውሳክን ያጠፋል አመት ላይ በመርጨት ሶስት አፀቄ ተባይን ይገድላል እና ዱቄቱን በጥብጦ የቤት እንስሳት በመቀባት የከብት ቅማል እና መዥገር ለመካከል ይረዳል
ዘሩን ወይም ግንጠዩን ለማራባት ሲፈልግ ከግብረና ችግኝ ጣበያ ወይም ከእርሻ ምርምር ውስጥ ማግኘት ይቻላል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna