Latest Posts

ስርቅታ(ስቅታ) ምንድን ነው? እንዴት ልንከላከለው እንችላለን?

ስርቅታ(ስቅታ) ምንድን ነው? እንዴት ልንከላከለው እንችላለን?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ስርቅታ ድንገተኛ ያለውዴታ ወይም ሳያዙት ከቁጥጥር ውጪ የዲያፍራም ጡንቻዎች መጨማደድ/መሰብሰብ ሲሆን የነዚህ ጡንቻዎች መሰብሰብ የድምጽ አውታሮች ይዘጉና የስርቅታ ድምጽ ይፈጠራል። ዲያፍራá...

የጆሮ ደግፍ


የጆሮ ደግፍ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የጆሮ ደግፍ በመፕስ ቫይረስ አማካይነት የሚከሰትና የምራቅ እጢዎችን በተለይ የፓሮቲድ የምራቅ ዕጢን በብዛት የሚያጠቃ የህመም አይነት ነዉ፡፡
የህመሙ ምልክቶች:
የተወሰኑ ሰዎች በቫይረሱ ከተያዙ በኃላ ምንም የህመም ምልክት አሊያም መጠነኛ...

ስለ ደም ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ ደም ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የደም ዓይነት በቀይ የደም ሴሎች ሽፋን(ገጽ) ላይ የሚገኝ በውርስ የወሰድነውን አንቲጅን(Antigen) መሠረት ያደረገ የደም ክፍፍል ነው፡፡ አራት ዋና ዋና የደም ዓይነቶች አሉ እነሱም ኤ፣ ቢ፣ ኤቢ እና ኦ ናቸው፡፡ የደም ዓይነት ...

የማንኮራፋት ችግር

የማንኮራፋት ችግር
መኝታ ከማይፈልጓቸው ነገሮች አንዱ ማንኮራፋት ይሆናል።
የመኝታ ቤት አጋርን ከመረበሽ አልፎ ለረጅም ጊዜ ያክል ሲቆይ የጤና እክል እንደሚያስከትልም ይነገራል።
የተደረጉ ጥናቶችም አንዳንድ ጥንዶች በዚህ ምክንያት ግጭት ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላል።
በአብዛኛው ከመተንፈሻ አካል ችግር ጋáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories