ስኳር ምንድነው ክፍል አንድ

ስኳር እራሱ ምንድነው ሁሉም ስኳር መቀነስ ወይም አለመጠቀም ነው
ካርቦሐይድሪት ሆነው በተፈጥሮ በብዙ  ምግብ ውስጥ የሚገኙ  ናቸው ዋናው የስነ ምግብ ጥቅማቸው ( main nutrition value)
ሐይል  ሰጪ ናቸው እንደ ማር ጣፈጭ የሆኑ ብዙ ፍራፍሬዎች አሉ ነገር ግን በሱኩሮስ በተለምዶ ስኳር በተባለው እጅግ የበለፀጉት የሸንኳራ አገዳ እና የፓልም ግንዶች ናቸው ለሰው ሆኖም በዓለም ላይ ከመጠጥ ሌላ በብዙ ምግቦች ብዙ አይነት ማጣፈጫዎች (ስኳሮች) ይጨምራሉ በምግብ ቅንብር ሂደት ውስጥ እነዚህ ማጣፈጫዎች በሚጨመሩ ጊዜ የተለያዩ  ይዘት እና ስያሜ ይኖራቸዋል።ማጣፈጫዎች (ስኳሮቹ)እነዚህን ስያሜዎች የሚያካትቱ ናቸው።
ግልኮስ glucose
ሱክሮስ sucrose
በቆሎ ሲረኘ corn syrup
ማር honey
ኢንቨርት ስኳር invert sugar
ሞላሰስ molasses
ፍሩክቶስ  fructose
ሃይድሮላይሰድ  ስታርች hydrolysed
በእኛ አገር ውስጥ በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ ያለው ከሸንኮራአገዳ የሚገኘው ስኳር ነው ብዙ ብዙ ጊዜ ስኳር ሲበዛ ጤናን እንደሚቃውስ ምክር ይነገራል ።ሰው አብዝቶ የሚበላ ስኳርም መልስ የሰውን ጤና ይበላል የሰውን  ጤና ይበላል  ይህ ያሳዝናል። ሒል ዝላይ  እንደሚለው ከልክ በላይ ስኳር መጠቀም
በከፍተኛ ውፍረት ለአይነት ሁለት የስኳር በሽታ ለልብ ህመም ለተወሰኑት ለጥርስ  መሰብሰብ  አልኮል ያልሆነ የጉበት  በስብ መሞላት እና ለሌሎች በሽታ ያጋልጣል አብዛኛው ሰው በስኳር  ምክንያት እነዚህ እና ሌሎች የበሽታ ችግሮች እንደሚከሰቱ ያውቃል ሆኖም ሰው ጥፍጥናን ለመደ በጣም  ተለማመደ ካለ ስኳር አልሆን ምን ይደረግ
ይቀጥላል..

▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር  ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna