Latest Posts

ህይወት አድን ለሴቶች ክፍል ሁለት

ህይወት አድን ለሴቶች ክፍል ሁለት

በጀርባዎ ይተኙ ና ሁለቱንም ጡትዎን ከስር መስራቱ ጀምሮ ጫን ጫን እያደረጉ ውስጡን አገላብጠው ይዳብሱ የጡንቻ ጉልበት ማብዛት አያስፈልግም በግራ እጅዎ ቀኝ ጡትዎን በቀኝ እጅዎ ግራ ጡትዎን ረጋ ብለው ሀይል ሳያበዙ በዝግታ ይፈትሹ በእጅዎ ጫን ጫን እያሉ የሰርክል(ክብ) ቅáˆ...

ስለ አጠቃላይ ጤና

ስለ አጠቃላይ ጤና

ከእንቅልፍ እንደነቁ የሚጠራራት ልማድ ይኑርዎ ይህ የነርቭ ጅማቶች ከመቅፅበት ያነቃቃል።የደም ዝውውርን ያስተካክላል።የልብ ምትን ወደ ትክክለኛው ተግባር ያስገባል የአዕምሮ ንቃትን ይቀጥላል።ቀኑን ሙሉ ንቁ እና ቀልጣፈ ያደርጋል በሰውነትታችን ውስጥ የሚፈጠሩ ባክቴሪያዎች ጎጂ እና á...

የመተንፈሻ ቱቦዎች ወይም አየር ቧንቧ ውስጥ ሲገባ የሚፈጠር የእሳትንፋስ መቋረጥ ነው

የመተንፈሻ ቱቦዎች ወይም አየር ቧንቧ ውስጥ ሲገባ የሚፈጠር የእሳትንፋስ መቋረጥ ነው

ምልክቶችና
ለመተንፈስ መናገር ወይም ለመጮህ መቸገር ወይም አለመቻል የመተንፈስ ችግር ወይም መቆራረጥ መጉተትሊኖር ይችላል።በአማዛኙ እና በአብዛኛው በፈቃደኛነት ይመስል የማስመለሰ ሊኖሩ ይችላሉ። በጣም የሚረ...

ተፈጥሮአዊ የወሊድ መከላከያ

ተፈጥሮአዊ የወሊድ መከላከያ

በገጠር ያሉ ሰዎች የወሊድ መቆጣጠሪያን ሳይጠቀሙ በልጆች መካከል 3 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሚጠብቁበትን ምክንያት በጥልቀት ስንመለከት

1. ባዮሎጂካል ምክንያቶች፡ የተፈጥሮ የህጻናት ክፍተት

የጡት ማጥባት ሕክምና ዘዴ (LAM)

ከወሊድ በኋላ ብዙ የገጠር ሴቶች ጡት በማጥባት ...

ለቃር ህመም

ለቃር ህመም

ለቃር ህመም በቤት ውስጥ ህክምና አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ አኝኮ መዋጥ ቃርን ያስቆማል።

አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ ጨምሮ መጠጣት
የሐሞት እና የልብ ቃር ከሆነ ፌጦ፣ጥቁር አዝሙድ ቁንዶ በርበሬ ዝንጅብል በእኩል እኩል አድርጎ ፈጭቶ በተነጠáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories