አሪቲ ሜሲያ አንዋ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-04-16
አሪቲ ሜሲያ አንዋ
አርቲ ሜሲያ በጣም ብዙ ዝርያ ያለው ሲሆን አሪቲ ሜሲያ አንዋ ይህንን አይነት በአዲስ አበባ ውስጥ በጥቂት ቦታ ማግኘት ይቻላል። በጣም ጥሩ የሆነ መኣዛ አለው ደጋ ወይም ወይና ደጋ እርጥበት ባለው ቦታ ላይ ግንጣዩን በመትከል ማልማት ይቻላል። እሩቅ ቦታ ወስዶ ለመትከል ከተፈለገ ግንጣዩን በ...