በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት
Author: solomon
Date: 2025-05-14
በስረይ መለከፍ በህመሙ ስለመጠቃት
የስረይ ህመም ካለ መጠንቀቅ የተነሣ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ይመጣሉ እነዚህም በአይን የሚታዩና የማይታዩ ደቃቅ ፍጥረቶች ለምሳሌ ሸረሪት ፣የእበትና ወርቃማ ዝንብ የመሰሉና ለአይን የማይታዩ ተባዮች ክፍት በሆነ ምግብና መጠጥ ላይ እንቁላላቸውን ይጥሉና ለእንቁላላቸው የሚሆን መርዝ ይረጫሉ በዚህን ጊዜ በምግብና በመጠጡ ላይ እየተፈለፈሉ ወደ ጀርምነት ተቀይረው ወደ ሆድ ይገባሉ።
ሌላው ደግሞ የእግዜአብሔር ህንፃ የሆነውን የሰውን ሕይወት በአደጋና እና ህመም ላይ ለመጣልም ወይም ለመግደል ከእፅዋት በደረቁ ተባዬች ስጋ በመቀመም ምናምንቴዎች በሰው ልጅ ላይ ጠንቅ የሚውሉ ተንኳለኞች በምግብ እና መጠጥ ላይ አስደርገው እንዲሰጥ የሚያደርጉ አይጠፋ እነዚህም ምናምቴዎች በምድርም ይሁን በሰማይ በእግዚአብሔር ፍርድ ይፈረዳሉ።በእግዚአብሔር አያየንም ብለው በሰው ልጅ ላይ ሟርት የሚሟርቱ ጠንቅ የሚያደርጉ ሁሉ ሁሉ ከሰው ልጅ ህግ ይልቅ የእግዚአብሔር ህግ የጠራና እና የተስተካከለ ስለሆነ በእግዚአብሔር ፊት ተፈርዶበት ይቅርታ ወደ ሌለው ስቃይና መከራ ለገሃነም እሳት መወርወር ሁሉም የከፈና አፀያፊ እድል ነው።ይሄ ከመሆኑ በፊት ለሰው ልጆች መልካም እንዲሆኑ መልካምና ሙሉ ጤና እንዲኖራቸው መመኘትና ማድረግ እግዚአብሔር የፈቀደውና በመረጠው ነውና መልካም ለመስራት የእግዚአብሔር ልጆች ለመሆን ብርቱ በፍቅርና በሰላም ለመኖር አንድነታችሁን አፅኑ እንጅ ከምቀኝነት የተነሣ ክፉን በክፉ እናጠቃለን ብላችሁ አታስቡ አታርጉም እግዚአብሔር ወደ ፈተና እንዳገቡ ይጠብቃችሁ ግን ይተለከፋቹ በስራይ የቤት ውስጥ ህክምና በጥቂቱ የቀበርቾ የዕፀዘዌ የወርቅ በሜዳ ስራቸውን ግማሽ ማንኪያ በማር ለውሶ ማዋጥና አጏት ማጠጣት ነው።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna