Latest Posts

ደም የቀላቀለ ሰገራ

ደም የቀላቀለ ሰገራ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ደም የቀላቀለ ሰግራ ማለት በየትኛውም የአንጀት ክፍል መድማት ሲያጋጥም በሰገራ መልኩ ደም ሲታይ ነው። ከተቀመጡ በኋላ ሰገራው ላይ እና የሽንት ቤት ወረቀት ላይ ደም ሲታይ ደም ሰገራ ላይ እንዳለ ይታወቃል ።

ምክንያቶቹ

🌿 የአንጀት ክፍል...

ለመጥፎ አፍ ጠረን የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

ለመጥፎ አፍ ጠረን የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
🌵 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨በተለምዶ መጥፎ የአፍ ጠረን ይምንለው ብሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል። በሰዎች መሃል መሸማቅቀን የሚያስከትል ሲሆን በራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው። መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት። ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ፣ ማጨáˆ...

የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳም🍀

🌵አረንጓዴ ሻይ ለመድሀኒትነት ለሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኑረዋል፣ መነሻው ከቻይና ቢሆንም በመላው ኤስያ በስፋት ጥቅም ላይ ውሏል፣ የአረንጓዴ ሻይ ከጥቁር ሻይ አንጻር ይበልጥ የጤና ጥቅሞች ያሉት በምርት ሂደቱ ምክንያት ነው:: የጥቁር ሻይ አመራ...

የወይባ ጢስ ጥቅሞች

የወይባ ጢስ ጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨የወይባ ጢስ ጥሩ ገፅታና መልካም ጠረን እንዲኖር ያስችላል ተብሎ ስለሚታመን አዘውትረው የሚታጠኑ በርካቶች ናቸው፡፡ ሰውነትን በተለይም ወገብና ማህፀንን ለማጠንከር እንደሚረዳ ይነገራል፡፡ የወር አበባ ወቅት ያለ ሕመምን ለመቀነስ፣ መሀኖች መውለድ እá...

የጨው ጥቅም እና  ጉዳቶች

የጨው ጥቅም እና  ጉዳቶች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀
 
፨ጨው  ለማንኛውም የምግብ ዓይነቶች  የማጣፈጫ  ቅመም ነው ።ጨው  ምግብን   በማጣፈጥ  ረገድ   ከሁሉም ቅመሞች  በተለየ መልኩ ትልቁን  ድርሻ  ይወስዳል።
ጨው በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይቀር  ይታወቃል ።
ጨው  በግዕዙ  ፄው ይባላል።በእንግሊዘኛው (sal...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories