Latest Posts

የቃሪያ ጥቅሞች

የቃሪያ ጥቅሞች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ጉንፋን ወይም ሳይነስ ይከላለላ፡- በተለምዶ ጉንፋን የያዘውን ሰው ቃሪያ ብላ ወይም የሚያቃጥል ነገር ብላ ይባላል፡፡ይሄ ነገር ሳይንስም ይደግፈዋል፡፡ ቃሪያ ውስጥ ያለው ካፕሲን አፍንጫችን ውስጥ ያለውን ሚውከስ ሜምብሬን ያነቃቃዋል፡፡አፍንጫችን ውስጥ á‹...

የብርቱካን ልጣጭ ጥቅሞች

የብርቱካን ልጣጭ ጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

🍀 በሰውነት ውስጥ ያለን የማይፈለግ ኮሌስትሮል ያስወግዳል፡፡ በልጣጩ ላይ ያሉ ንጥረ ነገሮች የካንሰርን ህዋስ እድገትንም ለመግታት ያግዛሉ፡፡

🍀 የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ እንዲሁም የልብ ህመም ስጋትን ለመቀነስ የሚጫወተው ሚና የላቀ ነውá�...

የጨጓራ ባክቴሪያ

የጨጓራ ባክቴሪያ

፨ የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ ወደ ሰውነታችን በመግባት የምግብ ትቦ ላይ እና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ ይህ ባክቴሪያ ሳይታከም ከቆየ አልሰር/ ቁስለት በጨጓራ ላይ እና በትንሹ አንጀት የላይኛው ክፍል ላይ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ አለፈፍ ሲልም ካንሰርንም ሊያስáŠ...

የኪያር ውሃ በመጠጣት የሚገኟቸውጥቅሞች

የኪያር ውሃ በመጠጣት የሚገኟቸውጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

በቀን ውስጥ ለጤናችን ቢያንስ ከ6 እስከ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት የግድ እንዳለበን የመስኩ ባለሙያዎች አበክረው ይመክራሉ፡፡ ታዲያ በዶ ውሃ ከጉሮሮአችን አልወርድ ለሚለን 8 ብርጭቆ ውሃ፣2 ፍሬ መካከለኛ ኪያር በቀጫጭኑ ከትፈን ግማሽ ማáŠ...

ስቅታ ምንድን ነው እንዴት ልንከላከለው      እንችላለን

ስቅታ ምንድን ነው እንዴት ልንከላከለው      እንችላለን
      🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨ስርቅታ ድንገተኛ ያለውዴታ ወይም ሳያዙት ከቁጥጥር ውጪ የዲያፍራም ጡንቻዎች መጨማደድ ወይም መሰብሰብ ሲሆን፤ የእነዚህ ጡንቻዎች መሰብሰብ የድምጽ አውታሮችን በመዝጋት ስቅታ እንዲፈጠር ያደርጋል።

፨ዲያፍáˆ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories