Latest Posts

ለመጥፎ አፍ ጠረን የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

ለመጥፎ አፍ ጠረን የቤት ውስጥ መፍትሄዎች
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

»በተለምዶ መጥፎ የአፍ ጠረን የምንለው ብሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል። በሰዎች መሃል መሸማቅቀን የሚያስከትል ሲሆን በራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው። መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት። ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ፣ ማጨ...

የአፍ ዉስጥ ፈንገስ

የአፍ ዉስጥ ፈንገስ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳም🌴

፨ምላስ ነጭ መሆን መንስኤው ካንዲዳ ከሚባሉ ዩስት ሲሆን የምላስ መንጣት ደግሞ ካንዲዲያሲስ ይባላል፡፡ ካንዲዳ ለሰውነታችን እጅግ ጠቃሚ ናቸው ነገር ግን ከመጠን በላይ በሚያድጉበት ወቅት ምልክቶችን ማሳየት ይጀምራሉ ።

መንስኤዎቹን

• የበሽታ የመáŠ...

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማ...

ወርቅ በሜዳ

ወርቅ በሜዳ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ወርቅበሜዳ ማለት የዕፅ ስም ሲሆን
አብዛኛውን ጊዜ በወይናደጋና በበረሐ በድንጋያማ ቦታዎች ይበቅላል ።

በብዛት ከመሥከረም ወር ዕስከጥቅምት
30 በብዛት አፍርታና አብባ የምትገኝበት ወር ነው።

የወርቅ በሜዳ ዓይነቶች

1ኛው የሥሩ ፍሬ ዕንደኳስ ድ...

ጥቁር  አውጥ

ጥቁር  አውጥ
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡ ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡

፨የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች
ምግብ ከተመገá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories