የሳይነስ በሽታ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-03-03
ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና
ሀኪምሰለሞንአዳሙ
የሳይነስ በሽታ የምንለው በአፍንጫ ቀዳዳ መተለፊያ አካባቢ መቆጣት ወይም ማበጥ ሲሆን ንፍጥን እንዲቀጥን ያደርጋል እንዲሁም በአፍንጫ አካባቢ ግፊት በመጨመር እራስ ምታትን ይፈጥራል ።
የሳይነስ በሽታ መንስኤዎች የሚከተሉት ናቸዉ እነርሱም ፦ አለርጂ ፣ á...