Latest Posts

ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች

#ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች
     

1) ክብደትን መቆጣጠር
ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እና የስኳር በሽታ ሊያስከትል ይችላል። እነዚህ ነገሮች የስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው የሆድ ስፋታቸው ከ100 ሴንቲሜትር በላይ የሆኑ ወáŠ...

ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች

#ስንፈተ-ወሲብን የምንከላከልባቸው 14 መንገዶች
     

1) ክብደትን መቆጣጠር
ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እና የስኳር በሽታ ሊያስከትል ይችላል። እነዚህ ነገሮች የስንፈተ-ወሲብ መንስኤዎች ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ ጥናት እንደሚናገረው የሆድ ስፋታቸው ከ100 ሴንቲሜትር በላይ የሆኑ ወáŠ...

ጦስኝ ለጤናችን

ጦስኝ ለጤናችን
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

1. የደም ግፊትን ለመቀነስ፡- በሀገራችን በሰፊው የሚታወቀው ጦስኝ የደም ግፊትን እንደሚቀነስ ነው፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ጦስኝ የደም ግፊትን ለመቀነስ ጠቃሚ ነው፡፡ በጦስኝ ውስጥ የሚገኘው ፖታሲየም የተባለ ንጥረ ነገር የደም ግፊትን እና የልብ ...

የቁንዶ በርበሬ የጤና ጥቅሞች

የቁንዶ በርበሬ የጤና ጥቅሞች
🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

🌴 የድብርት ስሜትን ይቀንሳል

🌴 የምግብ መፈጨት ስርአትን ያግዛል

🌴 ከጉንፋን እና ከሳል ይከላከልልናል

🌴የጥርስ እና የድድ ህመምን ያስታግሳል

🌴 የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል

🌴 ከሰውነታችን መርዛማ ነገሮችን ያጣራል

🌴 የá‰...

የ ሎሚ ጭማቂ ጥቅሞች

የ ሎሚ ጭማቂ ጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

1. የበሽታ መከላከያዎችን ለመጨመር ይረዳል የሎሚ ጭማቂ በቫይታሚን ሲ እና አንቲኦክሲደንትስ የበለፀገ ሲሆን ይህም በሽታ የመከላከል ስርዓታችንን ከፍ ለማድረግ ይረዳል።

2. የምግብ መፈጨትን ያሻሽላል በመጀመሪያ ጠዋት በባዶ ሆድ ላይ የሎሚ ውሃ መጠጣá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories