የብርቱካን ልጣጭ ጥቅሞች
🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

🍀 በሰውነት ውስጥ ያለን የማይፈለግ ኮሌስትሮል ያስወግዳል፡፡ በልጣጩ ላይ ያሉ ንጥረ ነገሮች የካንሰርን ህዋስ እድገትንም ለመግታት ያግዛሉ፡፡

🍀 የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ እንዲሁም የልብ ህመም ስጋትን ለመቀነስ የሚጫወተው ሚና የላቀ ነው፡፡

🍀 ለመተንፈሻ አካላት ጤንነት በተለይም ሳምባን ንፁህ ለማድረግ እና አስምን ለማከም አጋዥ ነው፡፡

🍀 የምግብ መፈጨት ስርአትን ለማስተካከል :ቃርን ፡ማስመለስን ለማስታገስም ይጠቅማል፡፡

🍀 ማስቲካን ከማኘክ በበለጠ የብርቱካን ልጣጭን ማኘክ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግወዳል፡፡

🍀በቤት ውስጥ መልካም ጠረን እንዲኖር ለማድረግ የደረቀ የብርቱካን ልጣጭን ከቅርንፉድ ጋር አድርገን ብናፈላ እንፋሎቱ ግሩም መአዛ ይሰጥልናል፡፡

🍀 የተፈጨ የብርቱካን ልጣጭን ከጥቂት ውሀ ጋር ደባልቆ የራስ ቅልን መቀባት ፍሮፎርንም ያስወግዳል፡፡

🍀 ለ20 ደቂቃ ያህል በፈላ ውሃ ውስጥ የብርቱካን ልጣጭንና ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨውን ጨምሮ ማፍላት ማዋሀድና መጠጣት የመጠጥ ያደረ ስሜትን (hangover) ለማሻልም ያግዛል ተብሏል፡፡

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna