Latest Posts

ዲስክ መንሸራተት

ዲስክ መንሸራተት

የዲስክ መንሸራተት በብዙ ሠዎች ላይ የሚከሰት ህመም ሲሆን በከፍተኛ የህመም ስሜትና ድካም የሚፈጠር ችግር ነው።አንዳንድ ጊዜ በእጅ ላይ የማደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል።አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተቃራኒው ምንም አይነት ስሜት አይኖረውም፡፡ዲስኩ የነካው ነርቭ ከሌለ የህመም ስá...

የሳንባ ነቀርሳ

የሳንባ ነቀርሳ

የሳንባ ነቀርሳ(ቲቢ)በባክቴሪያ አማካኝነት የሚሙጣ በሽታ ነው።ባክቴሪያዎቹ በየትኛውም የሠውነት አካል ላይ ካረፉ እራሳቸውን ካበዙና ሠውነታችን እራሱን መከላከል ካልቻለ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ሊይዘን ይችላል።የሳንባ ነቀርሳ በሽታ በሳንባ ውስጥ መገኘት የተለመደ ነው። በሽታው ከሚያሳያá...

ላብ

ላብ

ላብ በጣም ጥሩ ነገር ነው ምክንያቱም ሰውነትዎን ለለሚያቀዘቅዝልዎ ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ሲሆን የሚያሳቅቅ እና የሚያስፈራ ችግር ይሆናል።ላብ የቆሸሽን ከማስመሰሉ በተጨማሪ ባከቴሪያዎች ከመጠን በላይ እንዲራቡ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ይህም ሁኔታ መጥፎ የሰውንት ጠረን እንዲኖር የደርጋል።ዘውትር...

የጉበት በሽታ

የጉበት በሽታ

የጉበት በሽታ በአሁኑ ሰአት ብዙ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ እና መፍትሄ ያልተገኘለት መሆኑ ይታወቃል።በአጠቃላይ አምሰት አይነት የጉበት በሽታ የቫይረስ አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም፦

ሄፓታይተስ፣ኤ፣ቢ፣ሲ እና ዲ ይባላሉ።ከእነዚህ ውስጥ ግን በሽታን በማምጣት የሚታወቁት ቢ እና ሲ የተባሉ ሲሆáŠ...

የጥርስ ህመም

የጥርስ ህመም

ጤንነቱ የተጠበቀ ጥርስ ለባለቤቱ ውብ ገፅታን ከማጎናፀፉ በላይ ከሰዎች ጋር ያለመሳቀቅ ለማውራት እና እንደልብ ለመሳቅ ያስችላል።ያለአፍረትና መሳቀቅ ለመሳሳም ጤናማ ጥርስ የሚለግሰው ንፁህ የአፍ ጠረን ወሳኝነት አለው።ጥርሳችንን በተለያዩ ምከንያቶች ጉዳት ሊደርስበትና ተፈጥሯዊ ውበቱáŠ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories