ፅንስ ማስወረድ እና አደጋዎቹ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-05-05
ፅንስ ማስወረድ እና አደጋዎቹ
🌿ከሀኪምሰለሞንአዳሙ 🌿
፨ፅንስ ማስወረድ ምንድን ነው?
ሴቶች ሳያስቡት ወይም ሳይወጥኑት ፅንስ ቢያስወርዳቸው የፅንስ መጨንገፍ ወይም ውርጃ ይባላል። ነገር ግን በፍላጎት ሆነ በእቅድ ፅንስን ለማስወገድ የሚደረግ ክንዋኔ ፅንስ ማስወረድ ይባላል።
ፅንስ ማስወረድ በá‰...