Latest Posts

መጥፎ የአፍ ጠረን

መጥፎ የአፍ ጠረን

በተለምዶ መጥፎ የአፍ ጠረን የምንለው በሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል።በስዎች መካከል የሚያሸማቅቅ በሽታ ሲሆን በአራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው።መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት ።ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ፣ማጨስ፣የአፍ መድረቅ፣የድድ በሽታ፣የሳይንስ በሽታ እና ሌሎች በሽá...

ኩላሊት በሽታ

ኩላሊት በሽታ

ከባድ የኩላሊት በሽታ ረጅም አመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችን እየነዳ ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ በሽታ ነው ከጊዜ በሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል።ከባድ የኩላሊት በሽታ ወይም ከሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ ሰዎች ከሚያስቡት በማህበረሰቡ የተንሰራፋ በሽታ ነው።ስር እስኪሰድ ድረስ ለረጅም ጊዜ ሳይታá‹...

የልብ ድካም ምንድን ነው?

የልብ ድካም ምንድን ነው?

አንድ ሰዉ ሮልበስ ድካም ሲያጋጥመው የደም ዝውውርን በሚያግድ ነገር አክስጅን የያዘ ደም ወደ ልብ መድረስ ሲያቅተው ነው።ይህ ማለት ወደልብ የሚደረግ የደም ዝውውር ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ ማለት አይደለም።ልባችን የሚደርሰው የደም መጠንም ትንሽ እንኳ ቢቀንስ የልባችን ጡንቻ ደም መርጨት...

የወባ በሽታ

የወባ በሽታ

ወባ በአንድ ፓራሳይተር ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው።ይህ በሽታ ዓለምን ያዳረሰና የብዙ ሠዎችን ህይወት የቀጠፈ ነው በመሆኑም በሚኖሩበት አካባቢ ጥሩ ስሜት ካልተሰማዎት የወባን በሽታ ለመመርመር የህከምና ልምድዎን ከፍ ማድረግ ተገቢ ነው።

በተለይ ወደ ወባ ተኮር አካባቢ ከተጓዙ በኋላ ፈጣን á...

ጋንግሪን በሽታ

ጋንግሪን

ጋንግሪን ህይወት ባለው አካል ውስጥ ሕዋሳት አካባቢ የሚገኝ የሞተ ሴል ነው።ደምን በመርዛማ ንጥረ ነገሮች ስለሚመረዝ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን የአካል ክፍሎች ለምሳሌ ኩላሊት ፣ሳንባ፣ጉበት እና ልብን ቶሎ የሚያጠቃ አደገኛ በሽታ ነው፡፡

በስኳር ህመም ጋንግሪን ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ህመምተá...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories