ስኳር ምንድነው ክፍል ሁለት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2025-05-28
ስኳር ምንድነው ክፍል ሁለት
ሀ)በዘዴ ስኳርን ከምግብ እና መጠጣችሁ ቀንሱ። ብዙ ስኳርን በቡና ላይ ከመጨመር ይልቅ ቅመማቅመም ተጠቀሙ።
ለምሳሌ የጤና አዳም ቅጠል ፣ጠጅ ሳር የኮረሪማ ፍሬ ቅርንፉድ እና የመሳሰሉት ወይም ትንሽ ወተት ትንሽ ማር አክሉበት ሲሆን ቡናን በራሴ ጣዕም መጠጣት ግሩም ነው ብዙ ሰው ስ...