Latest Posts

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 5)

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 5)

የስኳር በሽታ እና እርግዝና
የፕሮስቴት እብጠት ይህ በተለይ የሚከሰተው በእድሜ ገፋ ባሉ ሰዎች ነው ሌሎች በአብዛኛው ያልተለመዱ የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት መንስኤዎች ደግሞ የሚከተሉት ናቸው።
ጭንቀት እያንዳንዱ በሀኪም የሚታዘዝ መድሀኒቶች በፕሮስቴት ብግነት ሽንትን መቋጠ...

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 4)

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 4)

የኩላሊት ጠጠር በቫይረስ ምክንያት የሚከሰት የኩላሊት ብግነት የዕንቁልጢ (አቫሪ) ብጠት (በሴቶች ላይ የሚከሰቱ በተለይ በአንዳንድ መድሀኒቶች በተለይ ካንሰር ህክምና የሚታዘዙ በምንሸናበት ወቅት ህመም ሊያስከትል ይችላል።

በምንሸናበት ወቅት የሚከሰት ህመም የማቃጠል ስሜá...

የጉበት ብግነት

የጉበት ብግነት

-በቫይረስ ምክንያት የሚከሰትን የጉበት ብግነት በሚከተሉት ዘዴዎች መከላከል ይቻላል ።
-የመከላከያ ክትባት በመጠቀም፣ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግንኙነት ባለመፈፀም ፣የደም ምርመራ በማድረግ ፣የግል መፀዳጃ ቤት እና የአከባቢ ንፅህና በመጠበቅ ።
-አልኮል ባለመጠጣት በሀኪም ያልታዘዙ መ...

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 3)

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 3)

ሰውነታችን የደም መርጋት ችግር ካለበት ቀይ ሽንት ሊከሰት ይችላል።
አንዳንድ መድሀኒቶች በተለይ የደም መርጋትን ለመከላከል ወይም ለማከም የሚሰጡ መድሀኒቶች ለምሳሌ አስፕሪን ዋርፋሪን ያለአግባብ ከወሰድን የጉንዮሽ ጉዳት አስከትለውብን ደም የቀላቀለ ቀይ ሽንት ልሸና እáŠ...

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 1)

የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 1)

የሽንት መልክ መለወጥ ብዙ ጊዜ ጉበት ነው እንላለን ስህተት ነው በብዙ ምክኒያት ይቀይራል።

ለምሳሌ ሁላችንም ንለምናቀው ሽንት ፈዛዛ ቢጫ የሆነ ተላመ አለው።የሽንት መልክ መለወጥ የበሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል በመሆኑም የሽንት የሚለውጡ ምግቦች መዳኒቶችና በሽታዎችን ማወቅ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories