Latest Posts

ማሳከክ

ማሳከክ

የማሳከክ ስሜት በየትኛውም የሰውነታችን ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል።ቀለል ያለ የማሳከክ ስሜት ብዙም ችግር ስለማይፈጥር በቸልታ ልናልፈው እንችላለን ሆኖም ግን የማሳከክ ስሜቱ ሀይለኛ ከሆነ ግን ሁኔታውን ለማስታገስ መፍትሔ መፈለግ ያስፈልጋል በመጀመሪያ ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለመá‹...

የአጥንት ህመም

የአጥንት ህመም

አጥንት በሰውነታችን ውስጥ በጣም ጠቃሚ ከሆኑት ክፍሎች አንዱ ነው።
የሰውነታችን ቅርፅ ተጠብቆ እንዲቆይ ከማድረጉ በተጨማሪ ጡንቻዎቻችን ባሉበት ተጠብቀው የሚቆዩት አጥንቶቻችን ላይ ተሰካክተው ስለሚገኙ ነው።አጥንት ላይ የሚከሰት ህመም ያን ያህል የተለመደ አይደለም አጥንታችን ላይ ህáˆ...

ቡጉር

ቡጉር

የሆርሞን መለወጥ ቆዳችን ብዙ ቅባት እንዲያመነጭ በማድረግ ቡጉር ሊያስከትል ይችላል።
የሆርሞን ለውጥ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ወቅቶች ይከሰታል።
-በጉርምስና እድሜ ላይ
-በእርግዝና ወቅት
-በወር አበባ ወቅት
ቡጉር በዘር የመተላለፍ በሀሪ ይታይበታል።ወላጆች ቡጉር ከነበረባቸው ልጆችም ቡጉር የá...

የጡንቻ ህመም

የጡንቻ ህመም

የጡንቻ ህመም በእጃችን በእግራችን በታፋችን በሆዳችን በደረታችን ጡንቻዎቻችን ላይ ይከሰታል።የጡንቻ ህመም ብዙ ጊዜ የሚከሰተው ውጥረት ሲበዛብን ወይም ደግሞ ከባድ ስራ ወይም ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሎች ላይ ጉዳት ሲደርስ ነው።በነዚህ ወቅቶች የጡንቻ ህመማችን በእንቅስቃሴ ላá...

የአባላዘር በሽታ

የአባላዘር በሽታ

የአባላዘር በሽታ ለመከላከል
ከጋብቻ በፊት የግብረ ስጋ ግንኙነት ባለመፈፀም ወይም ኮንዶም በመጠቀም ከጋብቻ በሀላ ለትዳር አጋር ታማኝ በመሆን መከላከል ይቻላል።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories