Latest Posts

የትንፋሽ ማጠር

የትንፋሽ ማጠር

የትንፋሽ ማጠር በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል አንድ ሰው የትንፈሽ ማጠር ሲያጋጥመው ታሞል ማለት አይደለም፣ለምሳሌ አንድ ሰው በድንገት ወደ ከፍተኛ ተራራማ አከባቢ ብንወጣ ሰውነታችን ከአከባቢው አየር ጋር እስኪላመድ ድረስ የትንፈሽ ማጠር ሊያጋጥመው ይችላል ወይም ደግሞ ብዙም የáŠ...

ስለ መጋኛ ህመም

ስለ መጋኛ ህመም

የመጋኛ ህመም ማለት በንፋስ ግጭት የሚመጣና የደም ብዛት የኮሌስትሮል ማለትም የሰብ ክምችት ያለባቸው ሰዎች በቀላሉ የሚጠቁ ይሆናሉ።ይህም የንፋስ ግጭት ሰውነት ላይ ካረፈ ግማሽ አካልን መቶ አፍዝዞ ሽባም አድርጐ አፍንም ወደ አንድ በኩል አጣሞ የሚሄድ እስትሮክ የተባለ ነው።
ለምሳሌ አ...

አባሪ

አባሪ

ተፈጥሯዊ መድሀኒቶች በህዝቡ ከሚታወቁበት በጥቂት በጥንት ዘመን አባቶችን ሲመቀሙበት የነበረው ተፈጥሮ በነፃ ከለገሰችን መድሀኒቶችን ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው።
ከዚህ በታች የተዘረዘረው መጀመሪያ የአማርኛ ስም ቀጥሎ የእንግሊዘኛ መጠሪያ በጨረሻም
ረድፍ ሳይንሳዊ ስሜው ሲሆን ከእነዚህ ውá...

ህይወት አድን ለሴቶች

ህይወት አድን ለሴቶች

እድሜያችሁ ለአካለ መጠን የደረሰ ሴቶች በየወቅቱ ቢያንስ በወር አንዴ የጡትችሁን ጤንነት ይዞታ እና ሁኔታ ይከታተሉ ትንሽም ቢሆን እብጠት ምልክቶች ካዩ ዛሬ ነገ ሳይሉ ወደ ህክምና ምርመራ ይሂዱ ግን ብዙ መደናገጥ አያስፈልግም።ይህም በመስታወት በማየት እና በእጅ ዳበሳ የሚከናወን ነá...

የድንገተኛ ተቅማጥ

የድንገተኛ ተቅማጥ

ሎሚ በሙቅ ውሃ እና ትንሽ ጨው ቀላቀለው ይጠጡ የምግብ ምርጫዎ የተቀላቀለ ሩዝ ይሁን ፣ሌሎች አማራጮች አራት ማንኪያ ማር በአንድ ብርጭቆ ትኩስ ውሀ ይጠጡ።አንድ ማንኪያ አቼቶ በአንድ ብርጭቆ ውሀ ቀላቀለው ይጠጡ።
የካማሜላ ሻይ አንድ ሲኒ በየሁለት ሰአት ልዩነት ይውሰዱ።
ወፍራም ሻይ ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories