የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 4)

የኩላሊት ጠጠር በቫይረስ ምክንያት የሚከሰት የኩላሊት ብግነት የዕንቁልጢ (አቫሪ) ብጠት (በሴቶች ላይ የሚከሰቱ በተለይ በአንዳንድ መድሀኒቶች በተለይ ካንሰር ህክምና የሚታዘዙ በምንሸናበት ወቅት ህመም ሊያስከትል ይችላል።

በምንሸናበት ወቅት የሚከሰት ህመም የማቃጠል ስሜት ሲከሰት ወደ ሀኪም ቤት መሄድ ያለብን መቼ ነው ከብልትዎ ያልተለመደ ፈሳሽ የሚወጣ ከሆነ የህመም ስሜቱ በእርግዝና ወቅት ከተከሰቱ ከህመሙ በተጨማሪ ትኩሳት በተከሰተ ከህመሙ በተጨማሪ ሽንት የሚመጣ ከሆነና የማጣደፍ ስሜት ካለው ወደ ሀኪም ቤት በመሄድ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግና ህክምናው መከተል ያስፈልጋል።

የሽንት መተላለፍያ ቱቦ አካላት ብግነት በሚከተሉት መንገዶች በመከላከል ዘወትር በቂ ውሀ መጠቀም የሽንት መሽኛ አካላትን ንፅህና በመጠበቅ ሴቶች በወር አበባ ወቅት የንፅህና መጠቀሜያዎችን በንፅህና መጠበቅ።

▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq