የሽንት መልክ መለወጥ(ክፍል 5)

የስኳር በሽታ እና እርግዝና
የፕሮስቴት እብጠት ይህ በተለይ የሚከሰተው በእድሜ ገፋ ባሉ ሰዎች ነው ሌሎች በአብዛኛው ያልተለመዱ የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት መንስኤዎች ደግሞ የሚከተሉት ናቸው።
ጭንቀት እያንዳንዱ በሀኪም የሚታዘዝ መድሀኒቶች በፕሮስቴት ብግነት ሽንትን መቋጠር ያለመቻል ችግር በሽንት ፊኛ ላይ ወይም አከባቢ ዕብጠት በሴቶች ላይ የሚከሰት የብልት ብግነት ሽንት ቶሎ ቶሎ ሚያስመጣ እና የሚያጣድፍ ከሆነ ወደ ሀኪም ቤት መሄድ አለብን።በተጨማሪ ትኩሳት ወይ ትውከት ወይም ብርድ ብርድ ማንጥቀጥ ካጋጠሞዎ ባስቸኳይ ወደ ተቋማችን በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ።
ዉሀ ቶሎ ቶሎ የሚጠጡ ቶሎ የሚርቦት ከሆነ በቀላሉ የሚደክሞት ከሆነ ወይም ክብደቶ በጣም እየቀነሰ ከሆነ ቶሎ ወደ ተቋማችን በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ። ቀጠሮ በማስያዝ ያማክሩ።
ሽንት ከደፈረሰ ወይም ከቀላ፣ያልተለመደ ፈሳሽ ከብልትዎ የሚወጣ ከሆነ ፣ሽንትዎን መቋጠር ካቃትዎት ያለምንም ምክንያት (ለምሳሌ ብዙ ውሀ መጠጣት ወይም እርግዝና ሽንትዎ ቶሎ ቶሎ የሚመጣ ወይም የሚያጠዳድፎ ከሆነ
የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ወይም ማጣደፍ ችግርን እንዴት መከላከል ይቻላል።
ሽንትዎ ሌሊት የሚቀሰቅስዎ ከሆነ
ማታ ላይ ብዙ ፈሳሽ ፣ቡና ፣ሻይ፣ለስላሳ፣አልኮል አለመጠጣት።

የሽንት መተላለፊያ አካላት ብግነት በሚከተሉት መንገዶች መከላከል
ዘውትር በቂ ውሀ መጠጣት የሽንት ፊኛ አካላትን ንፅህና መጠበቅ


▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna

Tiktok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_t=ZM-8xh6Ap1Zfx0&_r=1

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=HqtJJp8jxVlRs8rq